Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የማራኪ ቦንዳ ደንበኞቻችን ውድ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ከሰሚት-ቃሊቲ-ሃያት-ላምበረት ውጪ | Maraki Bonda

ውድ የማራኪ ቦንዳ ደንበኞቻችን

ውድ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ ከሰሚት-ቃሊቲ-ሃያት-ላምበረት ውጪ ሁሉም ቦታዎች ያለ ተጨማሪ ክፍያ በነፃ የምናደርሰው መሆናችንን እንገልፃለን::

ሱቃችን ዘወትር ከእሁድ እስከ እሁድ ከጠዋቱ 3:00-1:00ክፍት ነው
ሁሉንም ሰው እኩል ለማስተናገድ ፡ ሲባል እቃ በፍፁም አናስቀምጥም ቅድሚያ የመጣ ሰው ቅድሚያ ያገኛል
እቃ የምናደርሰው ከእሁድ ውጪ በስራ ሰዓት ይሆናል

ልብስ የምናስገባው ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ( በየቀኑ , DAILY ) 5 ሰዓት ላይ ነው::

ዋጋ FIXED ነው
አድራሻ ጀሞ ሚካኤል ሚና ሞል 2ኛ ፎቅ 05 ቁጥር
ስልክ 0910991744


አስተያየት ካሎት ቴሌግራም ላይ ይፃፉ እንቀበላለን