Get Mystery Box with random crypto!

እውቀት ነፃ ያወጣል! ብዙ ግዜ ዋጋ የምንከፍለው ባለማወቅ ነው! ሳናውቅ ወደ ጥፋት እንገባለን ሳ | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

እውቀት ነፃ ያወጣል!

ብዙ ግዜ ዋጋ የምንከፍለው ባለማወቅ ነው! ሳናውቅ ወደ ጥፋት እንገባለን ሳናውቅ ስህተቶችን እንሰራለን ሳናውቅ እንበድላለን!

እናም ይህን ያደረጉት እኮ ስላላወቁ ነው ብሎ ስህተታችን ልክ ሆኖ አይገኝልንም ነገር ግን ከስህተትም ቢሆን መማር በራሱ ማወቅ ነው!

"ስለዚህ አለማወቃችን ሰበብ ስለማይሆንልን በተቻለን መጠን ለማወቅ እንጣር በየግዜው እንማር"

መልካም ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu