Get Mystery Box with random crypto!

ራሳችንን እንስራ ! ጆርጅ በርናንድ ሾው ባንድ ወቅት 'ህይወት ማለት ራስን ማግኘት አይደለም ራስ | ማንያዘዋል እሸቱ (Manyazewal Eshetu)

ራሳችንን እንስራ !

ጆርጅ በርናንድ ሾው ባንድ ወቅት "ህይወት ማለት ራስን ማግኘት አይደለም ራስን መስራት እንጂ " ብሏል ፤ እኔ ማነኝ ምንድነው መስራት የምችለው አቅሜስ ምንድን ነው ብለን በጠየቅ ቁጥር የማያልቅ ምላሽ አናገኛለን!

ሁሌም ቀን እየጨመርን ከፍ እያልን በሄድን ቁጥር ይበልጥ ከፍ ያለ እውቀት ይበልጥ ከፍ ያለ አቅም እየኖረን ነው የሚመጣው!

" ስለዚህ ማነኝ ስለሚለው ሀሳብ ከመጨነቅ በላይ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናድርግ ያኔ አቅማችን እኛነታችንን ይገለፀዋል !"

ቆንጆ ቀን ተመኘን
@manyazewaleshetu