Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሲትዝንስ! ሁለተኛ ዙር ተመዝግባቹ ፎቶ ላኩልን ባልነው መሰረት ፎቶ የላካቹልን ደጋፊዎች | Man City Addis

ሰላም ሲትዝንስ!

ሁለተኛ ዙር ተመዝግባቹ ፎቶ ላኩልን ባልነው መሰረት ፎቶ የላካቹልን ደጋፊዎች መታወቂያቹ ስለደረሰ ቀጣይ ጨዋታ ለማየት ስንገነኛ ወይም ቢሮዎችን በመምጣት መውሰድ ትችላላቹ። ክፍለሀገር ላላቹ ደጋፊዎች እንደተለመደው ያላቹበት ድረስ ዲሊቨር የምናደርግላቹ ይሆናል።