Get Mystery Box with random crypto!

Full time: City 4 - 2 palace ፓላሶች ከእረፍት በፊት ቢያስደነግጡንም ከ 2ለ0 ተ | Man City Addis

Full time: City 4 - 2 palace
ፓላሶች ከእረፍት በፊት ቢያስደነግጡንም ከ 2ለ0 ተነስተን 4 ለ2 ማሸነፍ ችለናል። ይህ ነው የቻምፒየንስ ሜንታሊቲ ። እንደተለመደው በኤልያና ሆቴል ከሲቲ ደጋፊዎችጋ ቆንጆ ጊዜ አሳልፈናል።
#MANCITYOSC