Get Mystery Box with random crypto!

የጨዋታ ቀን ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሀድ ስታዲየም ክሪስታል ፓላስን ያስተናግዳል። የጨዋታ ሰዓ | Man City Addis

የጨዋታ ቀን

ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሀድ ስታዲየም ክሪስታል ፓላስን ያስተናግዳል። የጨዋታ ሰዓት 11:00!

ኤልያና ሆቴል ላይ የሚገኘው ትዊስት አዲስ 12ኛ ፎቅ በመምጣት ጨዋታውን መመልከት ትችላላችሁ!

መልካም ጨዋታ

ድል ለማን ሲቲ