Get Mystery Box with random crypto!

ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchestr_unitedd — ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchestr_unitedd — ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️
የሰርጥ አድራሻ: @manchestr_unitedd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.27K
የሰርጥ መግለጫ

#2014
👉 ይህ ቻናል ስለ ታላቁ የእንግሊዝ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየቀኑ ፣ በየሰዐቱ እና በየደቂቃዎች የሚወጡ መረጃዎች እና በፍጥነት ወደ ተከታታዮቹ ያደርሳል።
🔥 የሻምፒዮኖቹ ግለ ታሪኮች
🔁 የዝውውር ዜናዎች በፍጥነት
🖥 ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
🔎 የጨዋታ ዳሰሳ እና አናላይሲስዎች
📽 ጎሎች እና አዝናኝ ቪድዮዎች
🤖 Contact •> @tyatrofdrimzzzbot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 22:28:41
HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

Boooooooom Finally

Join and share @Manchestr_unitedd
364 viewsNati Man, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:28:24
እንደተረዳሁት ከሆነ ማንችስተር ዩናይትዶች የአንቶኒን ኮንትራት እያዘጋጁ ነው አንዳንድ የክፍያ ስምምነት ላይ እስኪደረስ ድረስ !

አንቶኒ እስከ 2027 +1 ዓመት ተጨማሪ የማራዘም አማራጭ የታከለበት ኮንትራት እንደሚፈርም ተነግሮኛል !

አያክስ እና ዩናይትድ በ 100€ ሚልየን ዩሮ መጨረሻ ክፍያ ዙርያ ውይይት ላይ ናቸው

[Fabrizio Romano]

Join and share @Manchestr_unitedd
399 viewsNati Man, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:10:29
የአያክሱ አሰልጣኝ አልፍሬድ ሽሬንደር አንቶኒን በአያክስ እንደማይቆይ አረጋግጧል ...

"በአሁኑ ጊዜ ሁሉም ነገር የሚሆነው በገንዘብ ነው ይህ በመሆኑም በጣም አዝኛለሁ።ይህ ግን የእኛ ዓለም ነው በጣም ያሳዝናል እናም እነዚህ ነገሮች በእኛ ላይ እየደረሱ መሆኑን አልቀበልም።
Fabrizio Romano
Join and share @Manchestr_unitedd
726 viewsNati Man, edited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:38:32
ማንችስተር ዩናይትዶች አንቶኒን ለማስፈረም በሚቀጥሉት ሰዓት ከአያክስ ጋር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት እንደሚደርሱ እርግጠኞች ሆነዋል።

ሁሉም በዝውውሩ ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ አካላት በ€100ሚ ዩሮ ዋጋ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል አሁን ላይ ስለ አከፋፈሉ ያሉ ጉዳዮችን አጠናቀው ሙሉ በሙሉ ዝውውሩ ለመቋጨት እየሰሩ ነው።

አንቶኒ ዩናይትድን ለመቀላቀል እንተቃረበ ተሰምቶታል።

Fabrizio Romano
Join and share @Manchestr_unitedd
726 viewsNati Man, edited  12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 15:12:07
#BREAKING

ማንችስተር ዩናይትድ የ 22 አመቱን ብራዚላዊ ተጫዋች አንቶኒን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል።

ትላንት አያክሶች ከነበራቸው ስብሰባ በኃላ አንቶኒን ለመሸጥ የወሰኑ ሲሆን ፣ ከማንችስተር ዩናይትድ ሙሉ ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበዋል።
ማንችስተር ዩናይትዶች ተጨማሪ ክፍያዎችን ጨምሮ በአንቶኒ ዝውውር ላይ ወደ100 ሚሊዮን ዩሮ በሚጠጋ ገንዘብ ነው ከአያክስ ጋር ከስምምነት ለመድረስ የተቃረቡት።

[David Ornstein]
ለአያክስ ቅርብ ከሆኑ ጋዜጠኞች መካከል አንዱ የሆነው Hamstelaar ለEuropean Lad አንቶኒ ተሽጧል ሲል መረጃ አጋርቷል።

አንቶኒ ወደ ማንችስተር ከተማ ዛሬ ወይም ነገ ያቀናል።

[GuillerRai via AS]

Join and share @Manchestr_unitedd
757 viewsNati Man, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 11:14:52
ልክ በዚ ቀን 2011 በኦልትራፎርድ ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን 8-2 አሸንፏል።Pure class.
Join and share @Manchestr_unitedd
796 viewsNati Man, 08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:57:04
Breaking

ማንችስተር ዩናይትድ ለሆላንዳዊው አጥቂ ሜምፊስ ዴፓይ ለክለቡ ባርሴሎና የ10 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄን አቅርበዋል።

[Gerard Romero]
Join and share @Manchestr_unitedd
933 viewsNati Man, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 18:08:34
ሊቻ ከ ሳውዝሃምፕተን ጋር ያሳየው ድንቅ ብቃት
Join and share @Manchestr_unitedd
935 viewsNati Man, edited  15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:12:16
934 viewsNati Man, 14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ