Get Mystery Box with random crypto!

የአያክሱ ብራዚላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ ማንችስተር ዩናይትድን በ100 ሚሊየን ዩሮ የዝው | ማንችስተር ዩናይትድ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ቻናል❤️

የአያክሱ ብራዚላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ ማንችስተር ዩናይትድን በ100 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ተቀላቅሏል ።

በሆላንድ እግርኳስ ታሪክ በ 100 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ የተሸጠ ውዱ ተጫዋች መሆንም ችሏል ።

እንቶኒ ከዩናይትድ ጋር እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ይፈራረማል በዚህ ውል ውስጥ ለአንድ አመት የማራዘም አንቀፅ ተካቶበታል ።

አንቶኒ በነገው እለት ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ያቀናል

[Fabrizio Romano]

Join and share @Manchestr_unitedd