Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ዩናይትድ ለሜሰን ግሪንዉድ ትክክለኛውን ጥያቄ ማግኘት ካልቻለ በክለቡ ውስጥ የሚያቆየው | Manchester United Fans™

ማንቸስተር ዩናይትድ ለሜሰን ግሪንዉድ ትክክለኛውን ጥያቄ ማግኘት ካልቻለ በክለቡ ውስጥ የሚያቆየው ይሆናል።

ዩናይትድ ለአንቶኒ፣ ሃሪ ማጓየር፣ አሮን ዋን ቢሳካ፣ ቪክቶር ሊንደሎፍ እና ክርስቲያን ኤሪክሰን የሚቀርብለትን ጥያቄ ለማዳመጥ ዝግጁ ነው።

Paul Hirst, Times Sport

ዛሬ በተጫዋቾች ከዩናይትድ መልቀቅ ላይ ተአማኝ ሚዲያዎች በሙላ የሚመሳሰል ዘገባን ነው እያደረሱን የዋሉት

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz