ኔቭል ካራገር ላይ ሲስቅበት ..... ከኤፌካፕ አሳናበትናቸው ከዋንጫ አንድ ደረጃ አደናቀፍናቸው። ብቻ ይለያል ጨዋታው አቻ ማለቁ ቢያበሳጭም ነገር ግን ከሊቨርፑል ዋንጫውን አንድ እጅ አስለቅቀናል። አሁን የተቀረው የሌላው ክለብ ስራ ነው። 20ችንንማ አናስነካም @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz 13.0K viewsƊƠƝ , 17:23