Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ላይ ሆነህ ነገ እንደሚነጋ ተስፋ ታደርጋለህ ምክንያቱም ጨልሞ እንደማይቀር ስለምታውቅ ክለባችን | Manchester United Fans™

ዛሬ ላይ ሆነህ ነገ እንደሚነጋ ተስፋ ታደርጋለህ ምክንያቱም ጨልሞ እንደማይቀር ስለምታውቅ ክለባችንም አንድ ቀን ከጭለማ ይወጣል ቢዘገይ አንጂ መንጋቱ አይቀርም እንደሚነጋ ተስፋ አድርገህ መጠበቅ ነው። ማናችንም እንናደዳለን እንጂ ዞረን ክለባችን ጋር ነን። ምክንያቱም ዩናይትድን በዚህ ሰአት የተመለከተው ነው ነገ ሲለወጥ ስታይ ከማንም በላይ ደስተኛ የምትሆነው።

ለማንኛውም ኮመንት ላይ ስድቧ ለነገ ትቀመጥልኝ ደና እደሩልኝ።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfanez