Get Mystery Box with random crypto!

የአንድሬ ኦናና ጉዳይ ! የሜሰን ማውንትን ዝውውር ከጨረሰ በኋላ ቡድናችን ማንችስተር ዩናይትድ ፊ | Manchester United Fans™

የአንድሬ ኦናና ጉዳይ !

የሜሰን ማውንትን ዝውውር ከጨረሰ በኋላ ቡድናችን ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ሙሉ በሙሉ ወደ የ27 አመቱ ካሜሮናዊ የኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ማዙሩ ይታወሰል።

የኢንተር ሰዎች ፤ የኦናና ወኪልን ጨምሮ የማንችስተር ዩናይትድ ዳይሬክተር በንግግር ላይ እንደሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም ለኦናና 40 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

ነገር ግን ኢንተሮች ለግብ ጠባቂው 60 ሚሊዮን ዩሮ የፈለጉ ሲሆን ከስምምነት ለመድረስ ሁለቱ ቡድኖች 10 ሚሊዮን ዩሮ ማለትም (ማንችስተር ዩናይትድ በመጨመር ፤ ኢንተር ሚላን በመቀነስ) በ50 ሚሊዮን ዩሮ የመስማማት ተስፋ አላቸው።

ኢንተሮች ኦናናን ከ50 ሚሊዮን ዩሮ ባነሰ ገንዘብ አይሸጡትም።

[ Sky Sport via Matteo Barzaghi ]

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan