Get Mystery Box with random crypto!

የተጨዋቹን ሁኔታ እየተከታተለ ነው ! ክለባችን እንግሊዛዊውን የክሪስታል ፓላሱን የመሀል ተከላካይ | Manchester United Fans™

የተጨዋቹን ሁኔታ እየተከታተለ ነው !

ክለባችን እንግሊዛዊውን የክሪስታል ፓላሱን የመሀል ተከላካይ ማርክ ጉሂን የዝውውር መስኮቱ ከመከፈቱ በፊት ሁኔታውን እየተከታተለ ነው።

በተጨማሪም እንግሊዛዊውን የመሀል ተከላካይ ማርክ ጉሂ በዚህ ክረምት ለማስፈረም አርሰናል እና ቶትነሀም የተጨዋቹ ፈላጊዎች ናቸው።

የእንግሊዙ ክለብ ክሪስታል ፓላስ የመሀል ተከላካዩን በዚህ ክረምት ለመልቀቅ ቢያንስ እስከ 50ሚ.ፓ ይፈልጋሉ።

SamiMokbel81_DM

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan