Get Mystery Box with random crypto!

ቦሌ አያት ሳይት 40/60 ኮንዶሚንየም ባለ 3 መኝታ ቤት 122ካሬ የሆነ ከ መኖርያ 8ኛ ፎ | ማሜ የቤት ሽያጭ እና ግዢ አገናኝ

ቦሌ አያት ሳይት 40/60 ኮንዶሚንየም
ባለ 3 መኝታ ቤት
122ካሬ የሆነ
ከ መኖርያ 8ኛ ፎቅ ላይ
በከፊል የፀዳ
አሁን አድሶ መግባት የሚቻል
የመንግስት 500000ሺ ብር ያለበት በ 15ዓመት የሚከፈል
ዋጋው 2,300,000 ብር ድርድር አለው
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ
0936554215
0913019690