Get Mystery Box with random crypto!

አልሐምዱሊላህ ትላንት የመጀመሪያውን የመንገድ ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም አከናውነናል (200+ ሰዎችን | MAJIF የሙስሊም ወጣቶች ማህበር

አልሐምዱሊላህ ትላንት የመጀመሪያውን የመንገድ ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም አከናውነናል (200+ ሰዎችን )። አላህ  ይቀበለን።

በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ አሁንም  ጊዜው  አልረፈደም መሳተፍ ይቻላል።