Get Mystery Box with random crypto!

ማኅቶት PRO OTION የእግዚአብሄርን ቃል እና ትምህርት ፤ የቤተክርስትያንን ታሪክ ትውፊ | ማኅቶት ፕሮሞሽን™

ማኅቶት PRO OTION

የእግዚአብሄርን ቃል እና ትምህርት ፤ የቤተክርስትያንን ታሪክ ትውፊት እና ስርአት ለምእመናን ማድረስ መባረክ ነው።

እግዚአብሄር ለዚህ መልካም ስራ የጠራችሁ ምእመናን በየቻናሎቻችሁ የተለያዩ አገልግሎቶችን የምታቀርቡ ሰዎች በሙሉ በመጀመርያ ምስጋና ይገባችኋል።

በመቀጠል በርቱ እያልን ለብዙ ምእመናን አገልግሎቶቻችሁን የምታደርሱበት ፕሮሞሽን ከጀመርን 3 አመት እንደሆነን ልናሳውቅ እንወዳለን።


ፕሮሞሽናችን የሚለየው

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ቻናሎች ብቻ
የሚተዋወቁበት

አለማዊ እና የማይጣጣሙ ቻናሎች የማይገቡበት

በአዳዲስ የመጀመርያ ጽሁፎችና ትምህርቶች
የሚቀርብ(የማያሰለች)

ህዝብን ወደ እግዚአብሄር የሚሰበስቡ የተዋህዶ
ቻናሎች በደንብ ተጠንተው የሚቀላቀሉበት

ፕሮሞሽን ሰአትና ቀናት የማይበዛበት
ለአገልግሎቶቻችሁ በቂ ጊዜ የሚሰጥ

1 ፕሮሞሽን ለይ ቻናሎች ሲበዙ ለህዝብ ለመቀላቀል
ይከብዳልና በሽፍት ፕሮሞሽን የሚሰራበት

ለጀማሪ ቻናል ባለቤቶች ጠቃሚ ምክሮችን ከለማጆች
የሚያገኙበትና የበለጠ የሚበረታቱበት

ለቻናሎች እድገት ፍጥነት ሁሌ የምንተጋበት
ፕሮሞሽናችን ነው።

እርስዎ አገልግሎትዎን ያቅርቡ ተከታይዎችዎን ማስተማርና ማነጽ ለይ ብቻ ያተኩሩ ስለ አባላት አያስቡ እኛ አባል ብቻ ሳይሆን ተከታይ የሚሆኑ ምእመናንን ወደ እርስዎ እናቀርባለን።

#2_አመት_የፕሮሞሽን_ልምድ_እና
#200_ቻናል_አለን_እናመሰግናለን


.𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲

የማኅቶት ፕሮሞሽን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
➲ @Mahtot_promotion
እኛን ለማግኘት (ቻናል ለማስመዝገብ ከፈለጉ)
➲ @Biniyou1

𝚌𝚘𝚗𝚝𝚊𝚌𝚝
➲ @Biniyou1


"የእግዚአብሄር ቃል ለምእመናን ይደርስ ዘንድ እንተጋለን"


ማኅቶት ፕሮሞሽን

𝑎𝑙𝑙 𝑟𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑟𝑒𝑠𝑒𝑟𝑣𝑒𝑑
𝗝𝘂𝗻𝗲/25/2022