Get Mystery Box with random crypto!

ምን ብለሻቸው ነው ? እኔ ግራገባኝ በሀሳቤ ሳትኖሪ ካርድ ሳልሰጣቸዉ ጠሪ አክባሪ ሄዋንህ | , 🖤 girls pride

ምን ብለሻቸው ነው ?


እኔ ግራገባኝ በሀሳቤ ሳትኖሪ
ካርድ ሳልሰጣቸዉ ጠሪ አክባሪ
ሄዋንህ እሱዋ ነች እያሉ ይወቅሱኛል
እኔ አንቺ ሆነን መች አይተዉናል
እሺ ምን አልሻቸዉ እኔ ግራ ገባኝ
መችነዉ ምታገባ እኔስ ምላሽ ጠፋኝ
ምን ነግረሻዉ ነዉ ምን ልመልስላቸዉ
ቆይ ለኔ ሳትነግሪኝ ለእነሱ ለምን አወራሻቸዉ
ሄዋንህ ቢሉኝ ብዙ ቢያወሩኝ
ልቤ ካልተቀበለዉ ታዳ ምን ጠቀመኝ
ዉሀ ቡሀቃህ ናት ይሉኛል እየዞሩ
ኧረ ሁሉም በየተራ እየተቀያየሩ
ኧረ አሁንማ ሚስት እያሉኝ አመረሩ
ደግሞ ሚገርመኝ ማግባትሽ እየጠበኩኝ
እንደ ወንድም ልድርሽ እየተዘጋጀሁኝ
ልኖስዳት ነዉ እያሉ ኧረ ለምንድነዉሚያስፈራሩኝ
ፍቅር በፍቅር ካልሆነ መች በእልህ ይሰምራል
ልባችን በፈጣሪ ገመድ ካልታሰረ ምን ይጠቅማል
እነሱ ስላወሩ አድናቹ ስላሉ
አረጓዴ እስኪ መች ሆነ ብሉ
እኔ ነገርኳቸዉ ልቤ ላንቺ እዳልሆነ
ቆም ብሎ አስቦ በእህትነሽ አመነ
አንቺ እዳልሻቸዉ እኔም ነገርኳቸዉ
በወሬ ለኔ እደማትሆኚ እኔ ነገርኳቸዉ
እባክሽ ምን አለ ብለሽ አቺም ጠይቂያቸዉ

አሁኑኑ ሼር አድርጉ

for any comment
@hemaria6

........... ••● ●•........ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌