Get Mystery Box with random crypto!

ሰላመ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የማህሌት ቲዩብ ተከታታዮች እንደሚታወቀው ቻናላችን እና | ማህሌት ቲዩብ -Mahelet Tube


ሰላመ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የማህሌት ቲዩብ ተከታታዮች እንደሚታወቀው ቻናላችን እናንተ ያስተምራሉ ያላቸውን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ስብከቶች ዝማሬዎች መንፈሳዊ ስነፅሁፎችን እንዲሁም ዜና ቤተክርስቲያን የተሰኘ ቤተክርስቲያንን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች የምናደርስበት መርኃ ግብር ዘወትር ማድረሱን ቀጥሏል።

አሁን ደግሞ ዘወትር ቅዳሜ ወደእናንተ የሚደርስ ልጆች የቤተክርስቲያንን ታሪክ ያውቁ ዘንድ የሚረዳቸውን
"ታሪክ ለልጆች" የተሰኘ መርኃግብር ይዞላቹ መጥቷል። በዚህ መርኃግብር ልጆች ስለ እግዚአብሄር ክብር ስለ ቤተክርስቲያን ታሪክ ስለቅዱሳን ክብር እንዲሁም ታሪክ ያውቃሉ ይረዳሉም ታዲያ ከእርሶ ሚጠበቀው ቻናላችንን subscribe እንዲሁም ሌሎችም እንዲደርሳቸው share ማድረግ ነው። ስለምትከታተሉን ስለምትደግፉን እናመሠግናለን።

ማህሌት ቲዩብ ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCL9VZDZAQSMP7nN12BypNSg