Get Mystery Box with random crypto!

   ✞ መስቀል ኃይላችን ✞ መስቀል መስቀል ኃይላችን  ጠላትን ማጥፊያችን /2×/ በመስቀል እን | ✞✞የንግስ መዝሙሮች👏👏👏

   ✞ መስቀል ኃይላችን ✞

መስቀል መስቀል ኃይላችን 
ጠላትን ማጥፊያችን /2×/
በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን /2×/

የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ኃይላችን
የክርስትያን ጦር መስቀል ኃይላችን
ዕፀ መስቀሉ ነው መስቀል ኃይላችን
የማያሳፍር መስቀል ኃይላችን

           /አዝ✞✞✞✞✞

መድኃኒት የሚሆን መስቀል ኃይላችን
ደሙ ፈስሶበታል መስቀል ኃይላችን
መስቀሉን ጥግ አድርጉ መስቀል ኃይላችን
እርሱ ይፈውሳል መስቀል ኃይላችን

           /አዝ✞✞✞✞✞

ክርስቶስ በደሙ መስቀል ኃይላችን
ስለቀደሰው መስቀል ኃይላችን
መስቀል  ላመነበት መስቀል ኃይላችን
ድል ማድረጊያ ነው መስቀል ኃይላችን

           /አዝ✞✞✞✞✞

የክርስቶስ ሥጋ መስቀል ኃይላችን
የተፈተተበት መስቀል ኃይላችን
መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ኃይላችን
የምንድንበት መስቀል ኃይላችን

           /አዝ✞✞✞✞✞

ሕይወትን ለማግኘት መስቀል ኃይላችን
ከሞት ለመዳን መስቀል ኃይላችን
መመኪያ ኃይላችን መስቀል ኃይላችን
መስቀል አለልን መስቀል ኃይላችን


# Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።


https://t.me/maheberenesabho

https://t.me/maheberenesabho

https://t.me/maheberenesabho

https://t.me/maheberenesabho