Get Mystery Box with random crypto!

' ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ሰውነቴ ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው ኑራቸውም አበሳጫችኝ 1) ትዕቢተኛ | ማዕዶት ዘተዋሕዶ

" ከንቱ የሆኑ ሦስት ነገሮች ሰውነቴ ናቀች ፈጽማም ጠላቻቸው ኑራቸውም አበሳጫችኝ
1) ትዕቢተኛ ደሀን
2) ንፉግ ባለጸጋ
3) ሴሰኛ አዕምሮ የሌለው ሽማግሌንም
እነዚህን ሦስቱን ጠላሁ። ( ሲራክ 25 : 2-3 )