Get Mystery Box with random crypto!

ፈጣሪ ይመስገን 19/10/14 የማህበራችን የብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር 11ኛ | ብርሃነ -ማዕዶት

ፈጣሪ ይመስገን 19/10/14 የማህበራችን የብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር 11ኛ ዙር የደም ልገሳ በተሳካና በጥሩ ሁኔታ በፍቅር እንደዚህ አልፏል ፈጣሪ ይመስገን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ህዝብ እያለቀ ባለበት ሰአት ህዝብን እንደ ማዳን ምን የአይምር ደስታ ሰላም አለና ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን

ሁሌም የሰብአዊነት ትልቁ ሚስጥር ሰዎችን መርዳት ነው ብርሃነ ማዕዶት በጎ አድራጎት ማህበር