Get Mystery Box with random crypto!

ለብጉንጅ | Home

ለብጉንጅ
<< ብጉንጅ በውስጡ መግል የያዘ ወይም በመያዝ ላይ ያለ እብጠት ነው ንፅህና በጎደለው መርፌ መወጋት ፣ የግል ንፅህና ጉድለትና ጉስቁልና እንዲሁም እንደ ስኳር በሽታ ያሉ ቋሚ የጤና ችግሮች ለብጉንጅ ያጋልጣሉ ያጋልጣሉ ። ሲጀመር ከሌላው የአካል ክፍል ተለይቶ ቁብ ብሎ ላዩ እንደመቅላት ያለና ሲነኩት የሚያም ሙቀትና ንዝናዜ ያለው እባጭ ይወጣል ። የአካል ሙቀት ከመጨመሩም በላይ ብርድ ብርድ ይላል
ብጉንጅ ሲወጣ አለመነካካት ነው ። በስሎ ቶሎ እንዲፈርጥ ሙቀት ማግኘት አለበት ።

፩ በእንዳሁላ ቅጠል ለሁለት ቀናት ደጋግሞ ማሞቅ ነው በኃላም ደጨመረጭ ሥር ደቁሶ በማር ወይም በጣዝማ ማር ለውሶ ያበጠውን ቦታ ላይ መቀባት እና አሽጎ ማሳደር ነው ። ለመፍረጥ ያልደረሰ እንደሆነ ቀስ እያሉ በቅጠሉ በየቀኑ ማሞቅ ነው ። በስሎ ለመፍረጥ ከደረሰ ሌላ ሰውነት እንዳይነካ በመጠንቀቅ አፍርጦ ስንኮፋንና መግሉን ማውጣት ነው በዶሮ ላባ እያጠቡ ለቁስሉ ማድረቂያ ማር ቢቀቡት ያሽላል ።
፪ ቀይ ሽንኩርት መጨፍጨፍና ሞቅ አድርጎ በቁስሉ ላይ አሥሮ ማሳደር ነው። ፈርጦ እስከሚወጣ ድረስ በየቀኑ ደጋግሞ ማሠር ነው
አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ
ስ. ቁ 0930963013
በኢሞ -093096313