Get Mystery Box with random crypto!

መርዛማ ዕፅ ቁልቋል፤ አማርኛ አዳሚ ፤ኦሮምኛ አኪርሳ ፤ወላይትኛ ሀዳሚ ፤ኦሮምኛ #ቁልቊል | Home

መርዛማ ዕፅ

ቁልቋል፤ አማርኛ
አዳሚ ፤ኦሮምኛ
አኪርሳ ፤ወላይትኛ
ሀዳሚ ፤ኦሮምኛ
#ቁልቊል ወደ ሆድ ውስጥ እንዲወሰዱ ከማይመከሩ የእጽዋት አይነቶች አንዱ ሲሆን የቁልቋል ደም ዓይን ውስጥ ቆዳ አከባቢ ቢነካ የማቃጠል አልያም የማቁሰል ባህሪ ያለው ዕጽ ነው።

#የቁልቋል ደም ከሌሎች እጽዋቶች ጋር በማቀላቀል ኃይሉን በማድከም በባለሙያ ደሙን ፥ለኪንታሮት፣አበባብውን ለማድያት፣ሥሩን ለአባላዘር፣ ቅርፉቱን ለነቀርሳ ፣እና ለመሳሰሉት ህመሞች በተለያዩ ሊቃውንት ሲሰጥ ይስተዋላል።

ሻሎም ነኝ!!!
ከባለሙያ ትእዛዝ ውጭ ማንኛውም የዕጽዋት ሕክምና ማድረግ አይመከርም።

0930963013