Get Mystery Box with random crypto!

ኮድ[25-H68] ከ ከሚሴ (ወሎ) ቀን 07-10-2014 2- ፆታ ~ ሴት 3-የትውልድ ዘ | ልዩ ተመዝጋቢ—ኤች አይቪ ኤድስ በደማቸው ላለ ብቻ

ኮድ[25-H68] ከ ከሚሴ (ወሎ)

ቀን 07-10-2014
2- ፆታ ~ ሴት
3-የትውልድ ዘመን ~ 1991 4- ዕድሜ ~22 5- የቆዳ ቀለም ቀይ
መልክ/ውበት 7/10
6- ቁመት ~ 1.52 7- ኪሎ ~ 48 8- የጤና ሁኔታ ~ Hiv + ምልክቱም የማይታይብኝ . በጥሩ ጤንነት ላይ የምገኝ 9- የትምህርት ደረጃ ~ የነርስ ተማሪ 10- ቂርአት/የዲን ትምህርት ~በመቅራት ላይ ነኝ 11- በደንብ መናገር የምችለው ቋንቋ ~ አማርኛ 12- ከዚህ ቀደም ትዳር ~ የለኝም 13- ልጅ ~ የለኝም 14- ስራ ተማሪ 15 - የትውልድ ቦታዬ ~ ደሴ 16- መኖሪያ ቤት ~ከቤተሰብ ጋር ነው የምኖረው 17- ቀጣይ ትዳር ስመሰርት መኖር የምፈልገው ~ አዲስ አበባ

ለትዳር የምፈልገው ወንድ (ባል)
1- ዕድሜው ~ከ 25-37
2-የቆዳ ቀለሙ ~ ፀይም /ቀይ
መልክ/ውበት ~7/10
3- ቁመቱ ~ 1.75+
4- ክብደት ~ ከ58+
5- የትምህርት ደረጃ ~ የተማረ
6- የዲን ትምህርት ~ ቁርአን የቀራ ወይም ለመቅራት ፍላጎት ያለው
7- ስራ ~ ትዳሩን ለመምራት የሚችል ገቢ ያለው ወይም የግል
8- ካሁን ቀደም ትዳር ~ የሌለው
9- አሁንም ትዳር ~ የሌለው
10- ልጅ ~ የሌለው
11-መኖሪያ ቤት ~ ችግር የለውም
12- ከሱስ የፀዳ
13 - ሙስሊም የሆነ ሶላቱን በአግባብ የሚሰግድ ለትዳር ዝግጁ የሆነ

@habesh11