Get Mystery Box with random crypto!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ተጀምሮአል። ከውድድር ባለፈም በ | LS Teenagers - Living Sacrifices

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ተጀምሮአል።
ከውድድር ባለፈም በእግዚአብሔር መንግስት ስራ ታዳጊዎች ህብረት እንዲያደርጉ ያስችለናል
ውድድሩ በቀጣይ የምድብ ጨዋታዎች ይቀጥላል።
22 ሙሉወንጌል ታዳጊዎች አገልግሎት!
ተባረኩ!