Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ የሰው ሆነሽ ልቤ አንቺን ካጣ ጨረቃዋም ትጠለቅ ጸሀይም አትውጣ እጅሽ ሌላ ይዞ ካልተስማማሽ | Lover zone ❤❤

አንቺ የሰው ሆነሽ ልቤ አንቺን ካጣ
ጨረቃዋም ትጠለቅ ጸሀይም አትውጣ
እጅሽ ሌላ ይዞ ካልተስማማሽ ቤቴ
ምድር ይቀበለኝ ያ ቀን ይሁን ሞቴ

Join & Share

@loverzonn
@loverzonn