የኔ ውድ አንቺ ማለት ለኔ በአይኔ ተለኩሰሽ በልቤ የበራሽ መቼም የማ | የፍቅር ቤት❤
የኔ ውድ
አንቺ ማለት ለኔ
በአይኔ ተለኩሰሽ
በልቤ የበራሽ
መቼም የማትጠፊ
የልቤ ሻማ ነሽ
የኔ ጣፋጭ
አንቺ ማለት ለኔ
ከማለዳው ፀሀይ
ብርሀን ፍንጣቂው
ከውቧ ጨረቃ
ምሽቱን አድማቂ
ከሚያምሩት ኮከቦች
ነሽ የምትልቂ
የኔ ህይወት
አንቺ ማለት ለኔ
ከልቤ ላይ ውለሽ
በልቤ የምታድሪ
የውስጤ ንጉስ ነሽ
ሁሌም የምትኖሪ።
#ይድረስ_ለምታፈቀሯት
...... ••● ●•.
Join & Share
@Lovers_Quotess