Get Mystery Box with random crypto!

ጉንዳኖች የአልኮል መጠጥ ሲርከፈከፍባቸው ይሰክራሉ ፤ ሰክረውም ይወድቃሉ፡፡ የሚገርመው ጉዳይ ደሞ | ሰለ ፍቅር ብቻ

ጉንዳኖች የአልኮል መጠጥ ሲርከፈከፍባቸው ይሰክራሉ ፤ ሰክረውም ይወድቃሉ፡፡ የሚገርመው ጉዳይ ደሞ ያልሰከረው ጉንዳን የሰከረውን ጉንዳን ደግፎ ደጋግፎ ወይም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ሰፈሩ ወይም እቤቱ መውሰዱ ነው


በሰዎች ላይ የምናየ እንደዚህ አየነቱን ባህሪይ በጉንዳኖች ላይ ማየቱ አያሰገርምም ??
https://t.me/+yDYNI7JXa9A1MWQ8