Get Mystery Box with random crypto!

ዘንድሮም ልክ እንደ ዓምናው .... ኮረማሽ! ፭ኛ ዓመት እሁድ መስከረም 29 2015 | LUPET

ዘንድሮም ልክ እንደ ዓምናው ....

ኮረማሽ!

፭ኛ ዓመት

እሁድ መስከረም 29 2015

ታሪካዊና እጅግ ማራኪ የተፈጥሮ ዕይታን ወደ ታደለው ከቅድመ ዓድዋ ጦርነት እስከ 1928 የጦር ግምጃ ቤት ወደ ነበረው

ኮረማሽ የጦር መሣሪያ ማሠናጃና ማከማቻ ግምጃ ቤት

ወደ ቦታው ለመግባት ብቸኛ መተላለፊያ ዙሪያው ገደል ሆኖ ሁለት ተራሮች ተጋጥመው የፈጠሩት የተፈጥሮ ድልድይ

ዘንድሮ 5ኛ ዓመት የሆነው ማህበራችን ስያሜውን ወዳገኘበት ወደዚህ ድንቅ እና ታሪካዊ ቦታ አብረውን እንዲጓዙ እንጋብዛለን።

የጉዞ ዋጋ .....

የደርሶ መልስ ትራንስፖርት
ቁርስ
ምሳ
ባህላዊ የግብር ስርዓት
ባህላዊ መጠጦች (ጠጅ፣ ጠላ እና ሌሎች)
የመግቢያ ክፍያ እና
የመዝናኛ ዝግጅቶችን ጨምሮ

ብር 2450 (ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ)

ለመረጃና ለምዝገባ በስልክ ቁጥር 0993949053 የፅሁፍ መልዕክት መላክ ወይም መደወል ይችላሉ።

የኮረማሽን የቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል

https://t.me/joinchat/LDiPKN1nSKs3Yzk0