Get Mystery Box with random crypto!

EthioFreight: የ Ethio Freight የስልክ መተግበርያ ከ Play Store ወይም ከ A | LUPET

EthioFreight:
የ Ethio Freight የስልክ መተግበርያ ከ Play Store ወይም ከ App Store ላይ በማውረድ ነጋዴ ወይም ደላላ ከሆኑ በቀላሉ ያሌትን ጭነት በቀላሉ በመተግበርያው ላይ መለጠፍ ይችላሉ:: ከዚያም በአቅራብያዎ የሚገኙ ጭነት ፈላጊ የዚህ መተግበርያ ያላቸው ሹፌሮች በቀላሉ አይተውት ይደውሉሎታል::
የዚህ መተግበርያ ተጠቃሚ ሹፌር ከሆኑ ደግሞ ጭነት በሚፈልጉበት ከተማ ላይ ጭነትን በቀላሉ ጭነትን ከለጠፈው ደላላ ወይም ነጋዴ በቀጥታ ያገኛሉ::


የሚያውቁትን የከባድ እና የመካከለኛ መኪና ሹፌር ወይም የጭነት አስጫኝ ደላላ በእዚህ Group ላይ በመጨመር እንዲተባበሩን በታላቅ ትህትና እንጠብቃለን.
Ethio Freight