Get Mystery Box with random crypto!

ጥላሁን የኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ ➀ በአንዴ አምስት ብሎኬት ፤ በቀን 3000 ብ | LUPET

ጥላሁን የኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ


➀ በአንዴ አምስት ብሎኬት ፤ በቀን 3000 ብሎኬት የማምረት አቅም ያለው ዘመናዊ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን

➁ በቀን ከ5000 እስከ 6000 ሳሙና ማምረት የሚችል ማሽን

➂ የቴራዞን ንጣፍ ማምረቻ ማሽን ከሚፈልጉት ዘመናዊ ሞልዶች ጋር

➃ ጤፍ ፣ ስንዴ እና ማሽላ የመሳሰሉ ሰብሎችን በጥሩ ሁኔታ እየወቃ ፍሬውን ለብቻው የሚለይ ማሽን



እንዲሁም ለማሽኖት ሞልድ መቀየር ሲፈልጉ በቅናሽ ዋጋ ሰርተን እናቀርባለን:: በተጨማሪም በዲዛይን የተደገፈ ሁኔታ በሚፈልጉት ስትራክቸር ሞልድ እናመርታለን

ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል እና ዘማናዊ ማሽኖች ከጥላሁን ኢንጅነሪንግ እና አጠቃላይ የማሽን ስራ


ይደውሉልን በጥራት ማምረት መለያችን ነው!! ጥላሁን አጠቃላይ የማሽን ስራ

09 18 91 94 37