Get Mystery Box with random crypto!

💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

የቴሌግራም ቻናል አርማ love_fikirr — 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌
የቴሌግራም ቻናል አርማ love_fikirr — 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌
የሰርጥ አድራሻ: @love_fikirr
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.67K
የሰርጥ መግለጫ

@በዚህ ቻናል ላይ ለጉርሻ የማይከብዱ ቀለል ቀለል ያሉ💓 የፍቅር ጥቅሶች💕💔
የፍቅር ደብዳቤዎች አባባሎች ግጥም ልብ ወለድ እና ጠቃሚ ምክሮች ያለገደብ እስከ ፍቅር ጥግ ይቀርብበታል
@love_fikirr
@love_fkrr
ለማንኛውም ገንቢ አስተያየት በዚህ ይላኩልን
@NGUSU_se @Bunamaw_12

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-13 22:40:53 እናት

....ቁጣን የሚያበርደው
ለሌላ የሚያስበው ያ ሁላ ደግነት
ዛሬ ከአይኔ ሳጣው
ልቤ ስብዕናሽን ከቶ ቢናፍቀው በዛ ብቸኝነት
ወዴት ብዬ ልሂድ በየትኛውስ መንገድ
አለሜን ፍለጋ ህይወቴን የእኔ እናት
እማ ፍቅርሽ እኮ
እስከ አለም ጥግ ብዞር ብሽከረከር የለሽ የሚተካሽ

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
3.9K viewsAbiy coffee, 19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 23:02:50
.......?

እናቴ
.....በጣም ብዙ ሰው ባለበት አለም...ሰውም ባልጠፋበት...አንዳንዴ ብቻዬን የቀረሁ ይመስለኛል...የሆኑ ነገሮች ለምን እና እንዴት ሆኑ ብዬ ከራሴ ጋር እጣላለሁ...በርግጥ እኔም ለዚህ አለም እንግዳ ነኝ...መተው እንደሄዱት እሄዳለሁ...ግን ምን ትቼ ነው የምሄደው?ምንስ ታሪክ ሰርቼ?...የራሴ ቤተሰብስ ይኖረኛል?...ብዬ ራሴን እጠይቃለሁ...

.....በህይወቴ የምኖርላቸውን ሰዎች ስቆጥር እናቴን ሁለቴ እቆጥራለሁ...ስለ እርሱዋ ሁሌ ባወራም እንኳን አይሰለቸኝም...ስወድቅ አብራኝ የምትወድቅ በሀዘኔ የምታዝን...እኔንጃ እኔ ስለ እርሱዋ ማናገር ስጀመር ቃላቶች ይጠፉብኛል...ግን እማ የእውነት እወድሻለው...እስከ ኃጢአቴ እና ድክመቴ የወደድሽኝ አንቺ ብቻ ነሽ...ስለዚህም ደሞ ቆሜ እመሰክራለሁ.....
የኔ ውድ እናት እወድሻለው
ደግም በጣም ናፍቀሺኛል

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
4.3K viewsAbiy coffee, 20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 10:55:41 እናቴ


እናቴ ማለት ለኔ
እማዬ ማለት ለኔ
በዚህ አለም ላይ መተኪያ የሌላት
9 ወር በሆዷ ተሸክማኝ ያልሰለቻት
ስወድቅም ስነሳም ፍቅሯ ማይቀንስ
ስለኔ ችግሮችን ምትጋፈጥ
መቼም በኔ ተስፋ ማቆርጥ
ልዩ የአምላክ ስጦታዬ ናት



እናቴ እማዬ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልሽ ሁሌም ስቀሽ እንዳይ ስትከፊ ማፅናናሽ ስታነቢ እንባሽን ማብስልሽ እንዲያደርገኝ አምላኬን እማፅናለው ሁሌም ጤንነትሽን ጠብቂልኝ ከልቤ እወድሻለው



ማን እንደ እናት
እ ና ቴ

✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
3.8K viewsAbiy coffee, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 10:54:13 የእናቶቻሁን ፎቶ ፖስት በማረግ ስለእናቶቻችሁ ማለት የምትፈልጉትን ማለት ትችላላችሁ።
@ngusu_se
3.2K viewsAbiy coffee, 07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 07:37:05 እማ
ሁሉም ያንቺ ቀን ነው!
ላንቺ ልዩ ቀን አያስፈልግም!!

እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!

እናቴ እወድሻለሁ

@love_fikirr
@love_fikirr
3.2K viewsAbiy coffee, 04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 07:32:48
#የእናት_ውለታዋ
የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ
ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ
ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ
ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ
ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ
ጡታቷን እያጠባች እኔን ማሳደጏ
ዘወትር ይሰማኛል የናቴ ድካሟ
ጥራ በማሳደግ በሴትነት አቅሟ

የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ
ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ
ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ
ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ

አባቴ ሞቶብኝ በህፃንነቴ
ደክማ አሳደገችኝ ብቻዋ እናቴ
ሳይርበኝ ሳይጠማኝ
ወይም ሳልታረዝ ነው ያሳደገችኝ
እማም.........?

የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ
ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ
ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ
ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ

የእናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ
ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ
ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ
ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ

እናቱን የማይወድ
ሰው አለ ቢሉኝ
ሰው ነው አልለውም
አውሬ ነው ባይ ነኝ
የዋሂቷ እናቴ
እኔን ወላዲቷ
እጅጋ ይሰማኛል
እውነተኛ ነቷ

የእናት ውለታዋ
ባወሳ እወዳለሁ
ደግነቷ ብዙ
መሆኑን አውቃለሁ
ወላጅ እናት እኮ
ፍፁም በመነፈሷ
ልጇን ትወዳለች
አብልጣ ከራሷ
ልጇን ትወዳለች
አብልጣ ከራሷ
ልጇን ትወዳለች
አብልጣ ከራሷ

# ብዘነሽ_በቀለ

✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
3.5K viewsAbiy coffee, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 21:38:59 እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!

እናቴ እወድሻለሁ

@love_fikirr
@love_fikirr
3.1K viewsAbiy coffee, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 21:31:47 ውድ የቻናላችን አባላት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! ይህ ቻናል የሁላችንም ነው። ለእናቶቻችን ፍቅር ለመግለፅ የትፈልጉ ተሳተፉ አብረን ስለ እናት ፍቅር ውለታ እንግልፅ።
በዚህ @ngusu_se ላኩልኝ

እናት ለዘላለም ትኑር አሜን
3.0K viewsAbiy coffee, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 20:55:54 ......?

እናቴ

.... አንብቡት ሴቶች ደግሞ አንብባቹ ድጋፍ ስጡ ብዙ ወንዶች ሴት ልጅ ለትዳር
ሲጠይቁ #ዉለታ እንደዋሉላት አክት ያደርጋሉ ። ግን እነዚህ ነገሮች
አስባችዋቸዉ ታዉቃላቹ ? *ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች *ቤተሰቦቿን
ላንተ ስትል ትተዋችዋለች *ላንተ ታረግዛለች *እርግዝና ሰዉነቷን ሰዉነቷን
ይለዋዉጠዋል *ለመዉለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፅ ስሜት ህመም
ይሰማታል አንዳንዴም ልትሞትም ትችላለች። የወለደችልክ ልጅ እሰከ ለተ
ሞቷ#ባንተ ስም ይጠራል~እሷ የምትከፍለዉ መሰዋትነት ሁሉ ላንተ
ነዉ።ታዲያ ማ ለማ ዉለታ ዋለ ነዉ የሚባለዉ? ወዳጄ ዛሬ እነግርሀለዉ
ለሚስትና ለልጆችህ #እናት የሚገባትን ክብር ምስጋና አትንፈጋት
ምክንያቱም ሴት መሆን ቀላል #አይደለምና _
እናት→ክፉ አይንካት፣

እናት→ጤናዋ ይትረፍረፍላት፣

እናት→ሀዘን አያግኛት፣

እናት→ደስታዋ አይራቃት፣
:
እናት→ሰላሟ ይብዛላት፣

እናት→ጭንቀት አያግኛት፣

እናት→ፈገግታዋ አይለያት፣

እናት→ፍቅር ይክበባት፣

እናት→የልቧ መሻት ሁሉ ይሙላላት፣

እናት→እድሜዋን እልፍ ያድርግላት፣
♡በአጠቃላይ በምድር ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ለእናቶቻችን ይሁን!
ለእናቶቻችን ደስታ ፣ሳቅ እና ፈገግታ በገንዘብ የሚገዛ ቢሆን ኑሮ
ገንዘብ የሌላቸው ጎጆዎች ሁሌም የሀዘን ድባብ በከበባቸው ነበር!
#ሳቅ__ደስታ__ምንጭ____ነው
በተለይ በእናቶቻችን ላይ በይበልጥ ያምራል
ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን
ይስጥልን
አሜን

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,
5.5K viewsAbiy coffee, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ