Get Mystery Box with random crypto!

እናትን አይጉደል ጎዳዋ፤ አይሸርከት እግሯ፤ እንዳታለቅስ ከፍቷት፤ ማጣት ቢያገኛት፤ ሃዘን እ | 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

እናትን

አይጉደል ጎዳዋ፤
አይሸርከት እግሯ፤
እንዳታለቅስ ከፍቷት፤
ማጣት ቢያገኛት፤
ሃዘን እንዳይገባት፤
ዳቦ አይ ራባት፤

ረጋጭሽ መንደር፡
መጥቼ ብዋቀስ፡ ጩኸቴን ባገነው፤
እናትን አይክፋት፡
እያልኩኝ ብማፀን፡ የሚሰማኝ ማነው??


ይሄ የሚታየኝ፡
ከፊት ለፊቴ ላይ ፡ስጋሽ የደቀቀው፤
እዚ ያደረሰሽን፡
የልብሽን ብርታት፡ መንገድሽን ባውቀው፤
እናትነትሽን ፡ ገብቶኝ እንዳፈቅረው።


ባይታደል ጎጆ፡
እንዲገባት ባትኖር፡ ቢያስድሃትም ልፋት፤
ተደስታ ትኑር፡
በምንም በማንም፡ እናትን አይክፋት

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,