Get Mystery Box with random crypto!

፡ በርግጥ ትመጫለሽ #ዛሬ_ባይሆንም_የሆነ_ቀንማ #እንደምትመጪ_ይሰማኛል…# | 💌💌የእናት_ፍቅር💌💌

፡ በርግጥ ትመጫለሽ


#ዛሬ_ባይሆንም_የሆነ_ቀንማ #እንደምትመጪ_ይሰማኛል…#መምጣትሽ_እንደማይቀርም #አምናለው_ምንአልባት_አፈር #የለበስኩ_ቀን_ላልመለስ_የሄድኩ #ቀን_ለዘላለም_ዝም_ያልኩ_ቀን…#የዛኔማ_ትመጫለሽ_እርግጠኛ #ነኝ_ያኔም_ስትመጪ_እኔን_ብለሽ #ሳይሆን_የሰውን_ወሬ_እና_ሀሜት #ሽሽት_እንደሆነ_ይገባኛል…#ቢሆንም_ግን_ትመጫለሽ…#አምርረሽም_ታለቅሻለሽ_ምነው #ለእኔ_ባረገውም #ትያለሽ_አንደማይሆን #ስለምታውቂ_እኔም_እዛኔ #መምጣትሽን_አይቼ_አልደሰትም…#ምክንያቱም_እኔም_የለሁማ…"

እወድሻለው

ፀሐፊ:አብይ coffee
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
Join us
@love_fikirr @ngusu_se

…...…,•’``’•,•’``’•,M
…...…’•,’ ’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,a
,•’’•,•’`’•,....’•,’ ’ ,•’
’•,’ ’ ,•’…....’•, ,•’m
’•,