Get Mystery Box with random crypto!

ባለ አንካሳ ልብ ሯጭ ቅልጥም ለማደንደን ቅቤ ከምትጠጡ ጋሬጣን ለማምለጥ ጫማ ከምትመርጡ የልብ ወ | ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እና ሌሎችም

ባለ አንካሳ ልብ ሯጭ

ቅልጥም ለማደንደን ቅቤ ከምትጠጡ
ጋሬጣን ለማምለጥ ጫማ ከምትመርጡ
የልብ ወጌሻ አምጡ
አንካሳ ልብ ያለዉ ምን እግሩ ቢሮጥም
ቢያባርር አይዝም ቢሸሽ አያመልጥም

በእውቀቱ ስዩም


@loret_tsegaye
@loret_tsegaye