ጀግኒት ኢትዮጵያዊት ታጥቃ ወጣች ደማም - ልጇን ከቤት ጥላ እናቷን ልቧ ላይ - በአንቀልባ አንጠልጥላ ሴት ናት እንደ እናቷ ሃገሬ ይገባታል - በ እሷ መጠራቷ አንቺ ሃገር ፣ ኢትዮጵያ - አንቺ ሃገሬ ስል ይደቀንብኛል - ይህ ያንቺ ምስል:: አለማየሁ Alex @lorate_tsegaye_gebremedihen @lorate_tsegaye_gebremedihen @lorate_tsegaye_gebremedihen 1.8K viewsedited 13:08