Get Mystery Box with random crypto!

እቅድ እቅዶቻችን ለስንፍናችን መጠለያ ሊሆኑ አይገባም ፤ አዲስ ዓመት ላይ አደርገዋለው ሰኞ ሲመጣ | lnspire Ethiopia

እቅድ

እቅዶቻችን ለስንፍናችን መጠለያ ሊሆኑ አይገባም ፤ አዲስ ዓመት ላይ አደርገዋለው ሰኞ ሲመጣ እጀምራለው ምቹ ቀን ሲመቻችልኝ ይሆናል ወሩ ሲያልቅ እያልን ልናዘገያቸው አይገባም ፤ ሀሳብ እኛ ጋር ከቆየ እና ካልሰራንበት ወደሚሰሩበት መሻገሩ አይቀርም ስለዚህ እናስተውል የምናቅደው የእውነት ለማድረግ ነው ወይስ እፎይታ ጎዜ ለማግኘት ነው?

የስኬት ቀን ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ