Get Mystery Box with random crypto!

ከጣልከው አይነሳም ! ወፍራምን ሰው ለመጣል ከባድ ነው ከበድ ያለ ትግል ይጠይቅ ይሆናል ነገር ግ | lnspire Ethiopia

ከጣልከው አይነሳም !

ወፍራምን ሰው ለመጣል ከባድ ነው ከበድ ያለ ትግል ይጠይቅ ይሆናል ነገር ግን ከወደቀ ፈፅሞ አይነሳም ፤ አንተም አንቺም ከባድ የሆነ ወቅት ላይ ትሆናላችው ችግሩን ለመጣል የማትችሉ ያህል ተሰምቷችው ይሆናል ነገር ግን ሙሉ አቅማችውን ተጠቅማችው ጣሉት ችግራችው ወፍራም መሆኑን ውደዱት ምክንያቱም አንዴ ከጣላችውት በኋላ ፈፅሞ ሊነሳ አይችልም! ቀላል የሆኑ ትግል የማይፈልጉ ነገሮች እኛንም አያጠነክሩንም ስለዚህ ደስ ይበልህ! ደግመህ የማትገባበት ልትጥለው የምትችለው ፈተና ነው እና የተሰጠህ!

የተባረከ ሰንበት ተመኘን
@lnspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ