Get Mystery Box with random crypto!

ሕይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተሞላች ናት። ማንም ፍጹም ሊያደርጋት ቢጥር አይችልም። በምድር ላይ ስ | Live_worship_b/hora

ሕይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተሞላች ናት። ማንም ፍጹም ሊያደርጋት ቢጥር አይችልም። በምድር ላይ ስንኖር አንዱ ሲሞላ ሌላው እንደሚጎድል፣ ወይም አንዱን ነገር ስናገኘው ሌላውን ልናጣው እንደምንችል መገንዘብ ሕይወታችንን ከሚያቀሉልን መንገዶች ዋነኛው ነው። ለዚህም ምንም እንኳን ሕይወት ፍጹም የተሟላች ባትሆንም ውብ መሆኗን ተገንዝበንና አምነን መኖር ውስጣችን ደስተኛ እንዲሆን ያደርጋል።

@chala_go ነኝ


@liveworshipinBH
@liveworshipinBH