Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የጁድ ቤሊንግሃም ቤተሰቦች ልጃቸው ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያመራ ግፊት እያደረጉ ሲሆን ሊቨ | Loserpool (ሼባዎቹ)

አዲስ

የጁድ ቤሊንግሃም ቤተሰቦች ልጃቸው ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያመራ ግፊት እያደረጉ ሲሆን ሊቨርፑል ዝውውሩን እየመራ ነው።

ሊቨርፑሎችም ሜሰን ማውንትን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ እና እሱን ለማስፈረም የሚያስችል ሁኔታ ላይ እንዳሉ ይሰማቸዋል።

ማቲዮ ሞሬቶ - ሬሌቮ

@liverpool4321   @liverpool4321