Get Mystery Box with random crypto!

#በቅርብ_ቀን (ቤተኛም እንግዳም ማርያም) ኹለተኛውን ዝማሬ በቅርብ ቀን በልሳነ ሱራፊ ቲዩብ ለማ | ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

#በቅርብ_ቀን (ቤተኛም እንግዳም ማርያም)

ኹለተኛውን ዝማሬ በቅርብ ቀን በልሳነ ሱራፊ ቲዩብ ለማቅረብ ደፋ ቀና እያልን ነውና ጸሎታችኹ አይለየን እስከዚያው ልሳነ ሱራፊ ቲዩብ ላይ የተለቀቀውን "እምዕቶነ እሳት" የሚል የመጀመሪያ ዝማሬን ተመልክታችኹ ለቀጣይ መስተካከል ያለበትን ሐሳብ ትሰጡኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለኹ




ድንግል ማርያም በረድኤት አትለየን

@lisanesurafi @Tsegasilase