Get Mystery Box with random crypto!

The GOAT LM10

የቴሌግራም ቻናል አርማ lionel_messi_ethiopia — The GOAT LM10 T
የቴሌግራም ቻናል አርማ lionel_messi_ethiopia — The GOAT LM10
የሰርጥ አድራሻ: @lionel_messi_ethiopia
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 297
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ የምንጊዜም ታላቅ ተጫዋች ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት ፣ የሚዘከርበት ፣ የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶
በተጨማሪም የሊዮን ድንቅ ድንቅ ቪድዮዎች ሚያገኙበት ቻናል! 🫶👇
[https://t.me/LM8_Video_page]
ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቂያ ስራ :-
✅ @hafiz_go ✅ @moonlight_drip

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-26 14:10:00
ስሚዝ ሮው :-

በልጅነቴ ሜሲን እና ኢኔስታን እመለከት ነበር።

የቪድዮ ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.0K viewsLeo Robel, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:33:39
Radio Marka:

የሜሲ ወደ ባርሴሎና የመመለስ ጉዳይ በጣም በፍጥነት እየሄደ ነው

የቪድዮ ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.2K viewsLeo Robel, 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:27:40
ሜሲ vs Arsenal

6 ጨዋታ
9 ጎል
2 አሲስት

ሜሲ vs Manchester city

8 ጨዋታ
7 ጎል
3 አሲስት

የቪድዮ ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.2K viewsLeo Robel, edited  10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 11:15:52
ቪዲች ፡-

ሜሲ እንደ ሀሰተኛ ዘጠኝ ቁጥር ይጫወታል ከዛ ተከላካዮቹን ይዞቸው ይወጣል በዚህም ለክንፍ ተጨዋቾቹ space ይተዋል ይመስለኛል በሮም የነበረው የ2009ኙ የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በእግር ኳስ ታሪክ ረዥሙ ጨዋታ ነው ለእኛ

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.7K viewsLeo Robel, 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 11:03:30
ፒዤ በቀጣይ አመት ያለ ጋልቲየር እቅድ አቅደዋል!

Le_Parisien

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.6K viewsLeo Robel, 08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:59:42
ከአምስቱ ትልልቅ ሊጎች እስካሁን ባለው ምርጥ ተጫዋች እንደ ሶፋ ስኮር

Leo 8.20

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.5K viewsLeo Robel, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:57:09
Once upon time

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.3K viewsLeo Robel, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:55:24
Messi's reaction

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.2K viewsLeo Robel, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:52:57
የባርሳ ደጋፊዋች ትናንትና :

“ሊዮ ወደ ቤትህ ተመለስ, እነዛን ደነዞ* ተዋቸው"

የጎል ቻናላችን
@LM7_Video_page

@The_Goat_Lm10
3.1K viewsLeo Robel, 07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 10:40:19
ኢትዮ ስታት እንባላለን ይህ ቻናል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የ statistics አቅራቢ ቻናል ነው።

ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ያሉትን የእግር ኳስ ውድደድሮች በቁጥራዊ መረጃዎች አስገድፈን ለተከታዮቻችን የምናቀርብብበት ብቸኛ የቁጥራዊ መረጃዎች ቻናል ነው።

ሚድያ በእግር ኳሱ ላይ የሚያደርገውን አስተዋፅዖ በምዕራባውያኑ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ አይተናል እናም ቻናሉን ተቀላቅላችሁ እግር ኳሳችንን በጋራ እናሳድግ ።

https://t.me/+zHdO7sxBvW1mZTM0

ስለተቀላቀላችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
3.4K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ