Get Mystery Box with random crypto!

ከርዕስ ውጪ አንድ ታሪክ እናጋራችሁ እ.ኤ.አ ጉራቭ ሙኪ ገና በ16 አመቱ በህንድ ሊግ በታሪክ | The GOAT LM10

ከርዕስ ውጪ አንድ ታሪክ እናጋራችሁ

እ.ኤ.አ ጉራቭ ሙኪ ገና በ16 አመቱ በህንድ ሊግ በታሪክ ትንሹ ግብ አስቆጣሪ ሆኗል። ነገር ግን ከሁለት ወራት በኋላ በተደረገው ማጣራት ተጨዋቹ ትክክለኛ እድሜው 16 ሳይሆን 28 አመት ነበረ   ይህንን ተከትሎም የህንድ እግርኳስ ፌዴሬሽን በእድሜው ላይ በመዋሸቱ ለ6 ወራት ከእግርኳስ አግዶታል።
እንደዚህ አይነት የእግርኳስ ታሪኮችን የሚያቀርብ ምርጥ ቻናል ይሃው


https://t.me/Ke_Egerkuas_tarik
https://t.me/Ke_Egerkuas_tarik