Get Mystery Box with random crypto!

#ልጆችዎ_ሊያመልጣቸው_የማይገባ_ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር! ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ | Lighthouse Training & Consulting PLC

#ልጆችዎ_ሊያመልጣቸው_የማይገባ_ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር!

ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤

በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅተናል።

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በድምፅና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።
———————————————————
በሳምንት ለ3 ቀናት

#ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ

#ከጠዋቱ 3:00-6:00
—————————————————
ስልጠናው የሚሰጥበትና #ምዝገባው #የሚካሄድበት ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ
———————————————————
ለበለጠ መረጃ:-

በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን
—————////————-
#ማሳሰቢያ

ይህን ስልጠና ልጆችዎ ሊያመልጣቸው አይገባም!!!

#አሁንም #አልዘገየም!
#ፈጥነው #ያስመዝግቧቸው