Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወሻ #ለወላጆች የ11ኛ በተለይ ደግሞ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የወደፊት ህይወታቸውን የሚወስ | Lighthouse Training & Consulting PLC

#ማስታወሻ #ለወላጆች
የ11ኛ በተለይ ደግሞ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የወደፊት ህይወታቸውን የሚወስነውን ይህን ወሳኝ ጊዜ በስኬት ለማለፍ በትጋት ማጥናት እንዳለባቸው ሁሉ፤ ከዚህ ባልተናነሰ እጣፋንታቸውን የሚወስነው ሌላ ጉዳይ በስነልቦና ዝግጁ መሆን ነው። ለዚህ ደግሞ የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ ያተኮረው ይህ ስልጠና ሊያመልጣቸው አይገባም።