Get Mystery Box with random crypto!

በግል፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ በማንኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የሚ | Lighthouse Training & Consulting PLC

በግል፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ በማንኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሰራተኞችን የስራ ላይ ተሳትፎ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ያለመ በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል!

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎችና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።
———————————————————
ስልጠናው በየሳምንቱ

ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ

#ዘወትር #ከሰአት #በኋላ #ከ8:00-11:00

#ለ3 #ቀናት #ብቻ የሚሰጥ ይሆናል።
———————————————————
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ
—————————————————
አዘጋጅ:- Lighthouse Training and Consulting PLC/ላይትሃውስ ስልጠና እና ማማከር ኃ.የተ.የግ. ማህበር/
----------------------------------
ለበለጠ መረጃ:-

በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን

ኢሜይል:-lighthouseacademyofsuccess@gmail.com

---------------------------------
#ማሳሰቢያ

3 እና ከዚያ በላይ ሰራተኞቻቸውን ለሚልኩ ድርጅቶች ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን።