Get Mystery Box with random crypto!

#ልጆችዎ_ሊያመልጣቸው_የማይገባ_ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር! ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ | Lighthouse Training & Consulting PLC

#ልጆችዎ_ሊያመልጣቸው_የማይገባ_ልዩ_የክረምት_የስልጠና_መርሃግብር!

ልጆችዎ ትልቅ ህልም ያላቸው፣ በቀጣይ #የትምህርት #ህይወታቸው #በማንኛውም #የትምህርት #አይነት #ውጤታማና #ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳ፤

#ከ7ኛ እስከ #12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች

በሳይንስና ተጨባጭ የምርምር ውጤቶች ላይ የተመሰረተ፤ #የአስተሳሰብ #ለውጥ ላይ ያተኮረ ልዩ #የክረምት #የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅተናል።

ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ ያለው ድርጅታችን Lighthouse Training and Consulting PLC/ላይትሃውስ ስልጠና እና ማማከር ኃ.የተ.የግ. ማህበር/ በዘርፉ #ከፍተኛ #የትምህርት #ዝግጅትና #የረጅም #አመት #ስራ ልምድ ያለቸውን #አሰልጣኞች ለዚሁ የስልጠና መርሃግብር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

ስልጠናው ሳይንሳዊ፣ ሳቢና ተግባራዊ በሆነ መንገድ በጥንቃቄ በተዘጋጁ የስልጠና ማንዋሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በድምፅና በምስል ተደግፎ የሚሰጥ ነው።
————————————————————
በሳምንት ለ3 ቀናት
1. ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ

2. ማክሰኞ፣ ሃሙስ፣ ቅዳሜ

#ከጠዋቱ 3:00-6:00
————————————————————
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ:-

አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ 4 ኪሎ፤ ወ.ወ.ክ.ማ አጠገብ በሚገኘው ካምፓስ
————————————————————
#ስልጠናው በሚጀምርበት ቀን ልጅዎን ማስመዝገብ ይችላሉ።
—————————————————
ለበለጠ መረጃ:-

በ+251-911- 37-91-79
ወይም
+251-703-37-91-79 ይደውሉልን
—————////————-
#ማሳሰቢያ

ይህን ስልጠና ልጆችዎ ሊያመልጣቸው አይገባም!!!