Get Mystery Box with random crypto!

ሲጋራ #አጨሳለሁ ላንች ስል ላንች ስል ከጭሱ መካከል አገኝሽ ይመስል” ብሎ ቢል አጫሹ… | life of millions


ሲጋራ #አጨሳለሁ ላንች ስል ላንች ስል
ከጭሱ መካከል አገኝሽ ይመስል”
ብሎ ቢል አጫሹ…


#እኔ ጠጬ ደግሞ…
“መጠጥ እጠጣለሁ ላንች ስል ላንች ስል
አልኮል #እጋታለሁ ላንች ስል ላንች ስል
ሌሊት ሲያስመልሰኝ
ካንጀቴ #አስወጥቼ እጥልሽ ይመስል”