Get Mystery Box with random crypto!

Life meme

የቴሌግራም ቻናል አርማ life_in_campus — Life meme L
የቴሌግራም ቻናል አርማ life_in_campus — Life meme
የሰርጥ አድራሻ: @life_in_campus
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 373
የሰርጥ መግለጫ

Just feta and feta( @JustHaila )

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-24 09:42:37
340 views06:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 08:49:21 https://t.me/application_SA
526 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-28 08:49:19 ሞባይል በሚገዙበት ጊዜ ማየት ወይም ቼክ ማድረግ ያልብዎት 10 ነገሮች
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

መግዛት ያሰቡት ስማርት ሞባይል/Smart Phone (iPhone / Samsung / Huawei/ ሌላ ሊሆን ይችላል ፤ ነገር ግን ማንኛውም ስማርት ሞባይል/Smart Phone ሲገዙ ስልኩ የምንፈልገውን አገልግሎት እንዲሰጠን ከስር የተዘረዘሩትን ነጥቦች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፦

1፡- #ፕሮሰሰር(Processor)፡ የስልካችን ጭንቅላት እንደማለት ነው(ነገሮችን በምን ያህል ፍጥነትና አቅም የመመለስ/የመስራት ይችላል የሚለውን ሚመልስልን ነው)። ብዙ ግዜ Game የሚጫወቱ ከሆነ፣ በስልክዎ የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ ወይም ብዙ ጊዜ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር A14 Bionic (Apple)/Qualcom Snapdragon (820/821/888) ቢሆን ይመረጣል። ነገርግን ለመካከለኛ ተጠቃሚዎች ማንኛውም አይነት ፕሮሰሰር ቢሆንም ችግር የለውም።

2፡- #ካሜራ/Camera፡
ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 12MP (Megapixels) እና ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ብዙም ካሜራ የመጠቀም ፍላጎት የሌለው ሰው ከሆነ 8MP በቂ ነው።

3:- #ባትሪ፡ ብዙ ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ፣ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500mAh (Miliamp Hour) በላይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000mAh በቂ ነው።

4፡- #ኦፐሬቲንግ_ሲስተም(OS)፡ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ:- samsung galaxy ስልኮች ኪትካት፣ሎሊፓፕ፣ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

5፡- #Storage፡ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/32GB/64GB/128GB/256GB/512GB። ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው ነገር ግን የ iPhone ሚሞሪ ስለማይወስድ iPhone በምገዛበት ጊዜ Storage ከፍተኛ ቢሆን ተመራጭ ነው። ነገር ግን ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(microSD card) የሚቀበል ከሆነ Storage ትንሽ ቢሆንም ችግር የለውም።

6፡- #RAM፡ ራም ስልካችን በምንጠቀምበት ጊዜ በጊዚያዊንት መረጃ ለማስቀመጥ የሚጠቀምበት ነው ስልዚህ ራሙ ትንሽ ከሆነ ብዙ አፕሊኬሽን በአንድ ጊዜ ስንጠቀም ወይም ትልልቅ አፕሊኬሽኖች(ለምሳሌ ጌም ወይም ቪድዮ ኤዲቲንግ አፕሊኬሽኖች) በምጠቀምበት ጊዜ ስልካችን ስታክ ታደርጋል። ይህ እንዳይፈጠር ከተቻለ ራሙ ከ4GB በላይ ቢሆን ተመራጭ ነው ነገርግን ለመካከለኛ ፍጆታ ተጠቃሚዎች 2GB በቂ ነው።

7፡- #Speaker and Headphone Jack ፡ ጥሩ የድምፅ ስፒከር ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እና HeadPhone 3.5mm audio jack ቢሆን ይመረጣል።

8፡- #USB File transfer፡ USB 2.0 በአሁኑ ጊዜ ያለ ስለሆነ ይህ ፖርት ያለው ቢሆ ችግር የለውም ነገር ግን ለፍጥነት USB 3.0 ቢሆን ይመረጣል።

9:- #Display (ስክሪን):- የማሳያው መጠን እና ጥራት ለስልክ ወሳኝ ነገሮች ናቸው ፡፡ ከ 5.5 ኢንች እስከ 6 ኢንች ወይም ከዚያ በላይ ፣ ሙሉ-ኤችዲ (Full HD) ወይም የ QHD ጥራት ያለው ማሳያ በአጠቃላይ ለአማካይ ተጠቃሚ በቂ ነው።

10:- #ዋስትና/Warranty: ስልክ በምንገዛበት ሰዓት ቢበላሽ ወይም ስልኩ ከገዛነው በኋላ ያላየነው ችግር ብናገኝበት ለመመለስ ወይም በነፃ ኢዲያስተካክሉልን ዋስትና ያለው መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርብናል።

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊

@application_SA
@application_SA
@application_SA
425 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 15:42:36 https://t.me/application_SA
429 viewsSenay, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-31 15:42:26 https://t.me/application_SA
419 viewsSenay, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 19:40:33
1.2K viewsKing Haila, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 19:40:33
1.0K viewsKing Haila, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 19:40:33
882 viewsKing Haila, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 19:40:33
758 viewsKing Haila, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-18 19:40:33
711 viewsKing Haila, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ