Get Mystery Box with random crypto!

#አብሪ_አመት #Abri_year #ለአብሪ_ወጣት አመት ከመቀየር ባሻገር? ሰው ነኝ እስካልን | ልባም ሕይወት (Smart Life)

#አብሪ_አመት #Abri_year #ለአብሪ_ወጣት
አመት ከመቀየር ባሻገር?
ሰው ነኝ እስካልን ድረስ የማሰብ አቅማችንን አለመጠቀም ይቅርታ የሌለው ስህተት ነው
Beyond Changing the Year
ኑ ለአዲስ አመት ሳይሆን ለህይወታችን አብረን እናቅድ!
Brought to you by:
Abriminds and Coca-Cola Beverages

በእለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች
ስልጠና አነቃቂ ንግግሮች
የsmall Light ማብሰሪያ
የሙዚቃ ድግስ ስነ-ጽሁፍ
የስዕል ኤግዚቢሽን የሜንቶርሺፕ ዕድል
በsmall Light scholarship /ነፃ የትምህርት ዕድል

ቅዳሜ ሙሉ ቀን( ነሃሴ 28,2014)
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ - 6:30 ከሰዓት 8፡00 - 11:30
ምሳ በግል/Self Sponsered
በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ
ለመመዝገብ ሙሉ ስም በsms በዚህ ስልክ ቁጥር ይላኩ 09-01-17-77-17


#AbriMinds #Cocacola #Enat_Bank #Kibur_collage #New_year #Inspirational #Motivational #MindSet
#Inspire_Ethiopia #Testiomoney_Ethiopia